ገጽ

የ ገጽ አቅጣጫ: የ ገጽ መስመር: መደብ እና ሌሎችም እቅድ ምርጫዎች ማሰናጃ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ የ ገጽ - አቀራረብ


የ ተንሸራታች መደብ መሙያ መቀየሪያ

ገጽ

የ ገጽ አቅጣጫ: የ ገጽ መስመሮች: መደብ እና ሌሎች እቅድ ምርጫዎች ማሰናጃ

መደብ

መደብ መግለጫ ለ ነጠላ ገጽ ወይንም ለሁሉም ለተከፈቱት ገጾች እና ንቁ ለሆነው ፋይል

የ ምክር ምልክት

የ ሁሉንም ገጾች መደብ ለመቀየር ንቁ በሆነው ፋይል ውስጥ: ይምረጡ መደብ እና ይጫኑ እሺ እና ይጫኑ አዎ ገጽ ማሰናጃዎች ንግግር ውስጥ