የ ሰንጠረዥ አዋቂ
የ ሰንጠረዥ አዋቂ እርስዎን የ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ መፍጠር ያስችሎታል
ሜዳዎች ይምረጡ ከ ተሰጠው የ ናሙና ሰንጠረዦች ውስጥ እንደ መጀመሪያ ነጥብ ለ መፍጠር የራስዎትን ሰንጠረዥ
ለ እርስዎ ለ ተመረጡት ሜዳዎች የ ሜዳ መረጃ መወሰኛ
በ ሰንጠረዥ ውስጥ ሜዳ መወሰኛ እንደ ቀዳሚ ቁልፍ የሚጠቀሙበት
ለ ሰንጠረዥ ስም ያስገቡ እና ይወስኑ እርስዎ ሰንጠረዥ ማሻሻል ይፈልጉ እንደሆን አዋቂው ከ ጨረሰ በኋላ
ወደ ኋላ
ባለፈው ደረጃ ላይ የ ተመረጠውን ንግግር ማሳያ: የ አሁኑ ማሰናጃ እንደ ነበር ይቆያል ይህ ገጽ ዝግጁ የሚሆነው ከ ገጽ ሁለት በኋላ ነው
የሚቀጥለው
Click the Next button, and the wizard uses the current dialog settings and proceeds to the next step. If you are on the last step, this button becomes Create.
መጨረሻ
ሁሉንም ለውጦች መፈጸሚያ እና አዋቂውን መዝጊያ
መሰረዣ
ከ ተጫኑ መሰረዣ ንግግሩ ይዘጋል የ ፈጸሙት ለውጥ አይቀመጥም
የ ሰንጠረዥ አዋቂ - ሜዳዎች ይምረጡ